በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሥርጭት የጊዜ ሠሌዳ

21:00 - 22:00

ሰኞ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

XS
SM
MD
LG