የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ ሁሉም ወገኖች ለፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እንዲገዙና ከተንኳሽ ተግባራት እንዲቆጠቡ የፌደራሉ መንግሥት አሳሰበ። ሁሉም ወገኖች ካለፈው ግጭት ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ኃላፊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 03, 2024
ኢትዮጵያውያን የበዓል ዋዜማ ግብይትን በተለያየ ድባብ እያሳለፉ ናቸው
-
ሜይ 03, 2024
በአዲስ አበባ ከታሰሩት አምስት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሁለቱ ተፈቱ
-
ሜይ 02, 2024
በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት የጃዝ ሙዚቃ ሚና ተዘከረ