የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎቹ እንዲነሱ የወሰነው አካባቢውን ለማልማት እቅድ በመያዙ መሆኑን ቢያስታውቅም፣ "ማንነታችንን ተነጥቀናል" የሚሉት የአካባቢው ነዋሪዎች እና የከተማ ልማት ባለሙያዎች፣ ፒያሳ አሮጌ ሰፈርም ቢሆን፣ የከተማዋን በርካታ ታሪኮች አቅፎ የያዘ በመሆኑ ልማቱ ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ መካሄድ ነበረበት ሲሉ ይከራከራሉ።
የፒያሳ መፍረስ በነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ቅሬታ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 14, 2024
“የጋዛ ድርድሮች 'ውጣ ውረዶች' አላቸው” - ዋሽንግተን
-
ሜይ 14, 2024
የካሜሩን የጦር ሠራዊት 300 የቦኮ ሐራም ታጋቾችን አስለቀቀ
-
ሜይ 14, 2024
በመተማ ወረዳ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለው ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ
-
ሜይ 14, 2024
አርሶ አደሮች በመሬት ይዞታቸው ለመበደር የሚያስችላቸው ዐዋጅ ጸደቀ