የአምነስቲ ሪፖርት በማይካድራ ጭፍጨፋ
ማይካድራ ውስጥ በመቶዎች ሲቪሎች ላይ ጭፍጨፋ ለመካሄዱ ማስረጃ እንዳለው አምነስቲ አስታወቀ።ድርጊቱ በትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ስለመፈፀሙ መረጃዎች ያመለክታሉ ሲል ያነጋገራቸውን እማኞች ቃል ጠቅሶ በሪፖርቱ ላይ አስፍሯል።የትግራይ ክልል በትግራይ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ከባድ የዘር ማጥፋት ወረራን ለመቀጠል ሆን ተብሎ የተሰራጨ የሐሰት ዜና ነው ብሎታል። በአካባቢው የነበረ የህወሃት ልዩ ሃይልና ሚሊሻ የፈጸመው ጅምላ ጭፍጨፋ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል:
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 03, 2024
የአፍሪቃ ቀንድ የፕሬስ ነጻነት አያያዝ ወቅታዊ ገጽታ
-
ሜይ 03, 2024
ለትግራይ ክልል የ“አከራካሪ” አዋሳኝ አካባቢዎች መግለጫ የአስተዳደሮቹ ምላሽ
-
ኤፕሪል 29, 2024
ሕዝብ የኀይል አማራጭ ፈላጊዎችን ወደ ሰላም እንዲያመጣ ተመስገን ጥሩነህ ጠየቁ
-
ኤፕሪል 29, 2024
በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች ክፍል - 2
-
ኤፕሪል 25, 2024
የሰሊጥ ግብይት በሱዳንና በኢትዮጵያ የግጭት መነሻ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ
-
ኤፕሪል 04, 2024
በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ እና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች