በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ በኦሮሚያው የተቃውሞ ሰልፎች ከአርባ በላይ ሰዎች ተገድለዋል አለ


ኦፌኮ በኦሮሚያው የተቃውሞ ሰልፎች ከአርባ በላይ ሰዎች ተገድለዋል አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ የመደረግን እቅድ ተከትሎ፤ በአብዛኛው የኦሮሚያ ክልል ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ ያገረሸው ተቃውሞ የዛሬው ውሎ ምን መልክ እንደነበረው ከኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስና በርዕሱ ዙሪያ የተጠናከረ ዘገባ።

XS
SM
MD
LG