በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአመጋብ ዘይቤያችን፣ በሆድ ዕቃችን የሚላወሱት ረቂቅ ተሕዋስያን እና ጤናችን


የአመጋብ ዘይቤያችን፣ በሆድ ዕቃችን የሚላወሱት ረቂቅ ተሕዋስያን እና ጤናችን
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:26 0:00

የአመጋብ ዘይቤያችን፣ በሆድ ዕቃችን የሚላወሱት ረቂቅ ተሕዋስያን እና ጤናችን

‘የምትመገበውን የምግብ ዓይነት ትሆናለህ’ የሚለው አባባል ከጤና አንጻር ያለውን አንድምታ፣ በሳይንሱ መነጽር የሚመረምር፤ በሰውነታችን ውስጥ ካሉት ‘የትየለሌ’ ረቂቅ ተህዋስያን ጋር ያለውን ተራክቦ እና ብሎም በጠቅላላው የጤናችን ይዞታ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ የሚፈትሽ ቅንብር ነው - ሃኪምዎን ይጠይቁ ለምሽቱ ይዞ የቀረበው።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ርዘላለም ኃይሉ በዩናይትድ ስቴትሱ የኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ፕሮግራም የረቂቅ ተሕዋስያን ጥናት ክፍል፡ ረዳት ፕሮፌሰር ናቸው። የተላላፊ በሽታዎች ሞሊኪዩላር ኢፒደሚዮሎጂ ጥናት ክፍልም ተባባሪ ድሬክተር ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG