በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ልዕለ ሃያላን የሶሪያ ድጋፍ ቡድን በአገሪቱ ተኩስ እንዲቋረጥ ተስማሙ


ፋይል ፎቶ - የሦርያ ሽምቅ ተዋጊዎች
ፋይል ፎቶ - የሦርያ ሽምቅ ተዋጊዎች

እቅዱ አለፖን የሚቆጣጠሩ የሶሪያ ተቃዋሚ ሃይሎች ከሩሲያ የሚሰነዘርባቸዉ ጥቃት እንዲቆም በመጠየቃቸዉ እንጂ፣ የተኩስ አቁም እንዳልሆነ ተመልክቷል።

የዓለም ልዕለ ሃያላን ሶሪያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ዉጊያ የሚቆምበት እቅድ ላይ ተስማምተዋል። ሆኖም እቅዱ አለፖን የሚቆጣጠሩ የሶሪያ ተቃዋሚ ሃይሎች ከሩሲያ የሚሰነዘርባቸዉ ጥቃት እንዲቆም በመጠየቃቸዉ እንጂ፣ የተኩስ አቁም እንዳልሆነ ተመልክቷል።

ዓለም አቀፍ የሶሪያ ድጋፍ ቡድን የሚባለዉ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቡድንም ሚውኒክዉስጥ ባከሄደዉ ስብሰባ በአጋጣሚዉ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ወደ አገሪቱ ለማድረስ ተስማምቷል።

የድምጽ ፋይሉን በማጫን ትዝታ በላቸዉ ያቀረበችዉን ዘገባ ያድምጡ።

ልዕለ ሃያላን የሶሪያ ድጋፍ ቡድን በአገሪቱ ተኩስ እንዲቋረጥ ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG