በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኅብረት የፍልሰተኞችን ሥርዓት ማሻሻያ አፀደቀ


የአውሮፓ ኅብረት የፍልሰተኞችን ሥርዓት ማሻሻያ አፀደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:42 0:00

የአውሮፓ ኅብረት ሕግ አውጪዎች ትናንት ረቡዕ እኤአ ሚያዝያ 10 የተሻሻለውን የፍልሰት ሥርዓት አጽድቀዋል፡፡

የቀኝ አክራሪው ክንፍ እያገኘ ያለውን ድጋፍ መግታት የሚሻው የኅብረቱ የፖለቲካ ማእከል ደጋፊ፣ በሰኔ ከሚካሄደው ምርጫ በፊት በዘፈቀደ የሚመጡትን ፍልስተኞች እንደሚቀንስ ቃል ገብቷል።

የማሻሻያው ዋና ዓላማ ከአውሮፓ ኅብረት ክልል ውጭ ከመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ የሚመጡ ያልተፈለጉ ፍልሰተኞችን የቆይታ ጊዜና የጥገኝነት ጥያቄ መቀነስ ነው፡፡ ወደ የሀገራቸው የመመለሱንም ቁጥር መጨመር ያካትታል፡፡

በሮይተርስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG