በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሰብዓዊ መብቶች ገደብ የላቸውም" ከሕግ ባለሞያ አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ጋር የተደረገ ቃል ምልልስ (ክፍል ሁለት)


አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ
አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ

"ይህን መንግሥት ከሌሎቸ መንግሥታት ለየት የሚያደርገው፤ ‘እኔ ይህን ያሕል ሞተብኝ’ ብሎ ከተሰላፊዎቹ እኩል ጭቅጭቅ ውስጥ ይገባል" ከሕግ ባለሞያ አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ጋር የተደረገ ቃል ምልልስ (ክፍል ሁለት)

አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ይባላሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምሕርት ክፍል የቀድሞ መምሕር ነበሩ። በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሰብዓዊ መብትና መልካም አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ ኾነው ሠርተዋል።አሁን ደግሞ በአውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ፤ በሜልበርን የሕግ ትምሕርት ቤት "በሕገ-መንግሥት ሕግ” የዶክሬት ዲግሪያቸውን አጠናቀዋል።

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሰሞኑን እየታየ ያለውን ያለመረጋጋት የቀሰቀሰው ተቃውሞ የሽብር አድራጎት ሳይሆን በሃገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ሕግጋት የተፈቀደ፣ መዘዞቹ ደግሞ በሕግ አግባብ ሊታዩ የሚችል የተቃውሞ አቀራረብና መብትም ነው ሲሉ የሕግ አስተማሪና ተመራማሪው አቶ ፀጋዬ ረጋሳ አራርሳ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡ ጽዮን ግርማ አቶ ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳን አነጋግራቸዋለች፡፡አርብ ምሽት የዝግጅቱ የመጀመሪያ ክፍል ተላልፏል፡፡ የመጨረሻው ክፍል ቀጥሎ ይቀርባል፡፡

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG