በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ትግበራ መንግሥት እና ህወሓት ተዋቀሱ


በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ትግበራ መንግሥት እና ህወሓት ተዋቀሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:54 0:00

በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ትግበራ መንግሥት እና ህወሓት ተዋቀሱ

ከፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት በኋላ፣ ለትግራይ ክልል 37 ቢሊዮን ብር ድጋፍ እንደተደረገ ያስታወቀው የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት፣ የሚመለከታቸው በሙሉ የስምምነቱን ትግበራ እንዲደግፉ ጥሪ አቅርቧል።

የፓርቲው ውስጣዊ ችግር፣ ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንዳይተገበር መንሥኤ እንደኾነ ያመነው ህወሓት በበኩሉ፣ የፌደራሉ መንግሥትንም ወቅሷል፡፡

በሁለቱም አካላት መካከል አለመተማመን መኖሩን የጠቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ደግሞ፣ ለሰላም ስምምነቱ የተሟላ ትግበራ ዕንቅፋት እንደፈጠረ አመልክተዋል፡፡ የስምምነቱ ፈራሚዎች ሕዝብንና አገርን በማስቀደም ለአተገባበሩ እንዲሠሩም ጠይቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG