በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐገሪቱ ካሉት 547 የምርጫ ክልሎች ውስጥ የ442 ጊዜያዊ ውጤት እንደደረሰው የገለፀው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሁሉንም ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ማሸነፉን አስታወቀ። ኢህአዴግ የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሏትን 123 መቀመጫዎች በሙሉ ማሸነፉንም ቦርዱ አመልክቷል።


ዝርዝሩ እንደደረሰን በፌስቡክና በዌብሳይታችን የምናቀረበው ይሆናል።

XS
SM
MD
LG