በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው


ከኤርትራ የተሰደዱ ልጆች ከከሰላ አጠገብ በሚገኘው የሱዳን በዋድ ሺረፌ የስደተኞች ካምፕ [ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo]
ከኤርትራ የተሰደዱ ልጆች ከከሰላ አጠገብ በሚገኘው የሱዳን በዋድ ሺረፌ የስደተኞች ካምፕ [ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo]

የዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ባወጣው መግለጫ ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች መሆንዋን ገልጿል።

በዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) መግለጫ መሠረት፥ ኤርትራውያን ምንም እንኳ እሥርና ሰቆቃ የሚፈጸምባቸው ለመሆኑ ማረጋገጫ ቢኖርም፥ አንዳንድ የአውሮፓ ሀገሮች የጥገኝነት ማመልከቻቸውን ውድቅ በማድረግ እያስገደዱ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው ይመልሳሉ።

ክሌር በስተን (Claire Beston )በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኤርትራ ጉዳዮችን ያጠናሉ። የኤርትራን ስደተኞች አስመልክቶ በቅርቡ ኬንያ ወስት ከፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዲህ ብለዋል።

ሄንሪ ሪጅወል (Henry Ridgwell) ከለንደን ያደረሰን ዘገባ አለ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00
ኤርትራ ከሕዝቧ እየተራቆተች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:11 0:00

XS
SM
MD
LG