በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ተፈፅሟል ያለው ግድያ በተመድ እንዲጣራ የመብት ድርጅቱ ጠየቀ


በአማራ ክልል ተፈፅሟል ያለው ግድያ በተመድ እንዲጣራ የመብት ድርጅቱ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:44 0:00

በአማራ ክልል ተፈፅሟል ያለው ግድያ በተመድ እንዲጣራ የመብት ድርጅቱ ጠየቀ

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ይፋ ባደረገው የምርመራ ሃሙስ ባወጣው አዲስ ሪፖርቱ፣ የመንግሥት ኃይሎች በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ላይ ከፋኖ ሚሊሻዎች ጋር ያደረጉትን ውጊያ ተከትሎ፣ ከቤት ቤት እየተዘዋወሩ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መግደላቸውን ማረጋገጡን፣ የአካባቢውን ነዋሪዎች አነጋግሬ አገኘሁ ያለውን መረጃ እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተቋማትን ዋቢ አድርጎ አስታውቋል።

ድርጅቱ አክሎም ‘የተባሉትን ወንጀሎች የመንግሥታቱ ድርጅት እንዲያጣራ እና ወንጀል የፈጸሙትም እንዲጠየቁ” ሲል ጥሪ አቅርቧል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG