በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአእምሮ ጤና ሕመም ተጠቂ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ቢኾንም በቂ ትኩረት እንዳልሰጠው ተገለጸ

የአእምሮ ጤና ሕመም ተጠቂ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ቢኾንም በቂ ትኩረት እንዳልሰጠው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:05 0:00

የአእምሮ ጤና ሕመም ተጠቂ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ቢኾንም በቂ ትኩረት እንዳልሰጠው ተገለጸ

በኢትዮጵያ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ እንደ ድባቴ ባሉ የአእምሮ ጤና ሕመም ተይዘው፣ ወደ ሕክምና ጣቢያዎች የሚመጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ስለ መምጣቱ፣ የሕክምና ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ መንግሥት፣ በችግሩ ልክ ለጉዳዩ ትኩረት አልሰጠውም፤ ሲሉም ይወቀሳሉ፡፡

የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ በበኩላቸው፣ ወቀሳውን አይቀበሉትም፡፡ በአንጻሩ መንግሥት፣ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ፣ የሕክምና ተደራሽነቱንና የባለሞያዎችን ቁጥር ለማሳደግ በመሥራት ላይ ስለ መኾኑ ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG